MUGAD METAL TRADING 
ሙጋድ ብረታብረት ንግድ

ስለመረጡን እናመሰግናለን   THANK YOU FOR CHOOSING US!    感谢您选择我们!

.

ABOUT US | ስለ እኛ ይወቁ

MUGAD METAL TRADING 

Mugad Steel Importer and distributor is a well known business organization engaged in wholesale and retail sales and has spent more than 10 years successfully working with it's customers in the steel industry.

It imports a wide range of steel products from Turkey, China, Ukraine, Dubai, Singapore, India and Belgium.

It also distributes of well-known domestic Steel producers such as Waliya Steel, Mame Steel, Sunny Steel, Apollo Steel and other well-known companies as a distribution agent. 

ሙጋድ ብረታብረት ንግድ

ሙጋድ ብረታብረት አስመጪና አከፋፋይ በጅምላና ችርቻሮ ሽያጭ ላይ የተሰማራና በብረታብረት ስራ ላይ 10 አመታትን ከደንበኞቹ ጋር በስኬት ያሳለፈ ታዋቂ የንግድ ድርጅት ነው። ብዙ አይነት የብረት ምርቶችን ከቱርክ፣ ቻይና፣ ዩክሬን፣ዱባይ፣ ሲንጋፓር፣ ህንድ እና ቤልጅየም ያስመጣል። በተጨማሪም በሀገር ውስጥ ብረት የሚያመርቱ እንደ ዋሊያ ስቲል,ማሜ ስቲል,ሰኒ ስቲል,አፖሎ እኔ ሌሎችም ታወቂ ድርጅቶች ምርቶችን በስርጭት ወኪልነት በመረከብ ያከፋፍላል። 

.

RELIABLE STEEL SUPPLIER
አስተማማኝ ብረታብረት አቅራቢ

Start working with Mugad Metal Trading, an importer and distributor of high quality domestic and foreign Steel products.

ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የሀገር ውስጥና የውጭ ብረቶችን አስመጪና አከፋፋይ ከሆነው ከሙጋድ ብረታብረት ንግድ ጋር
መስራት ይጀምሩ!

开始与 Mugad Metal Trading 合作,它是一家高品质国内外钢铁产品的进口商和分销商。

company img
company img
company img
company img
company img

አድራሻ:  አዲስ አበባ, ተክለሀይማኖት, በርበሬ በረንዳ, ዋሊያ ስቲል ህንፃ 3ተኛ ፎቅ    📞 ስልክ: +251920208762 - +251910060752 - +251993333323 

.

There is a reason why you choose us.
እኛን ሲመርጡን በበቂ ምክንያት ነው

HIGH QUALITY 
ከፍተኛ ጥራት

SUFFICIENT SUPPLY 
በቂ አቅርቦት 

AFFORDABLE PRICE
ተመጣጣኝ ዋጋ

አስተማማኝ የብረት አቅርቦት

OUR MISSION - ተልእኳችን 


OUR MISSION - ተልእኳችን

- Our mission is to provide quality and standardized Steel Products to our valued customers. Part of our mission is to play a vital role in accelerating the construction, development and growth of our country. 

- ተልእኳችን ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ የብረት ምርቶችን ለውድ ደንበኞቻችን ማቅረብ ነው። ለሀገራችን ግንባታ ልማትና እድገት መፋጠን አስፈላጊውን ድርሻ መወጣት የተልኳችን አንድ አካል ነው። 

OUR GOAL 

One of our goal is to stabilize the high demand and high cost of housing in our country by building a large, comfortable residential community with quality and affordable housing for the people 

ግባችን

ብዙ ግቦች ያሉን ሲሆን ለመኖር ምቹ ተስማሚ የሆነ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር በየጊዜው በጥራት በመገንባትና በተመጣጣኝ ዋጋ ለህዝቡ በማድረስ በሀገራችን ያለውን ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት ፉላጎትና የዋጋ ውድነት ማረጋጋት አንዱ የግባችን አካል ነው።

CERTIFIED QUALITY
የጥራት ተሸላሚ

company img
company img
company img
company img

-

SOME STEEL PRODUCTS
የተወሰኑ የብረት አይነቶች

Take your time to check our new arrivals with Aztec patterns.

አድራሻ:  አዲስ አበባ, ተክለሀይማኖት, በርበሬ በረንዳ, ዋሊያ ስቲል ህንፃ 3ተኛ ፎቅ    📞 ስልክ: +251920208762 - +251910060752 - +251993333323 

Contact us

For any questions contact our support team.

Renderforest

Teklehaymanot, Berberie Berenda, Walya Steel Tower 

+251993333323

mugadmetaltrading@gmail.com

Footer logo

በSocial Media እኛን ለማግኘት ከላይ የተቀመጡን የቴሌግራም,ቲክቶክ,ፌስቡክ,ዋትስአፕ እና ኢንስታግራም ምልክቶች ይንኩ